አማርኛ

ፍቅር

ከሁሉ የሚበልጠው
  ለአንተ ያለኝ ፍቅር ነው።
ልክ እንደ ዝናብ ነው፤
  የሚያርፍበትን ሁሉ
  ያነጻልና።
ልክ እንደ ፀሐይ ነው፤
  እፎይታ ይሰጣልና
  ሕያው ለሆነው ሁሉ።
ልክ እንደ አየር ነው፤
  ሕይወት ይሰጣልና
  በእርሱ መመገብ ለሚያስፈልገው ሁሉ።

የፍቅር ባሕርይ ይህ ከሆነ፣
  እንግዲያው ጥቅሞቹን ተቀበል።
የፍቅርን በረከቶች ተቀበል፤
  ፍሬዎቹንም አካፍል
  በመንገድህ ላይ ለሚያጋጥሙህ ሰዎች።

ቀጣዩ መንፈሳዊ ማሰላሰያ

ማውጫ