ከአቪላዋ ቅድስት ቴሬዛ የተወሰዱ ማሰላሰያዎች
አዲስ!

ወደ እግዚአብሔር የሚደረግ ውስጣዊ ጉዞ፦ ከአቪላዋ ቅድስት ቴሬዛ የተወሰዱ ማሰላሰያዎች የተሰኘው መጽሐፍ፣ ብዙዎች የአቪላዋ ቅድስት ቴሬዛ ከሁሉ የላቀ ሥራ ነው ብለው የሚያምኑትን ውስጣዊው ቤተ መንግሥት የተሰኘ መጽሐፍ ወስዶ፣ ተከታታይ ትምህርቶች፣ ማሰላሰያዎችና ጸሎቶች አድርጎ ለማቅረብ ይሞክራል። እያንዳንዱ ትምህርት ከቅድስት ቴሬዛ ጽሑፎች የተወሰደ ሲሆን፣ እያንዳንዱን አስተምህሮ በአጭሩ ለማብራራት ብቻ ሳይሆን፣ አንባቢ የሆንከው አንተም ይዘቱን በሕይወትህ እንድትተገብር ለመርዳት ያለመ ነው።
ቅድስት ቴሬዛ በነፍስ ውስጥ ባሉት የተለያዩ ማደሪያዎች ስትመራን፣ ትምህርቶቿን ቀስ በቀስ እንድታሰላስልባቸው ይህን መጽሐፍ ለዕለታዊ ማሰላሰያ ልትጠቀምበት ትችላለህ። እንዲሁም ይህን መጽሐፍ፣ የቅድስት ቴሬዛን ዋና መንፈሳዊ ድርሰት በዋናው ጽሑፉ ስታነብ እንደ አጋዥ ልትጠቀምበት ትችላለህ። ያ ድርሰትም፦ ውስጣዊው ቤተ መንግሥት።
በኤሌክትሮኒክ መጽሐፍ & በለስላሳ ሽፋን የታተመ መጽሐፍ መልክ ይገኛል፦
አማዞን ኪንድል – በአማዞን የሚገኝ ለስላሳ ሽፋን ያለው መጽሐፍ – ጉግል ፕሌይ – አይቱንስ – ባርንስ & ኖብል
ማውጫ
ምዕራፍ አንድ፦ የመጀመሪያዎቹ ማደሪያዎች
ትሕትና፣ ትሕትና፣ ትሕትና እና ራስን ማወቅ
ትምህርት አምስት፦ በቤተ መንግሥቱ ውስጥ “መሆን”
ትምህርት አሥር፦ ስለ ራስ ካለ የተሳሳተ እውቀት የሚመነጭ ሐሰተኛ ትሕትና
ትምህርት አሥራ አንድ፦ በመጀመሪያዎቹ ማደሪያዎች ውስጥ መጓዝ
ትምህርት አሥራ ሦስት፦ ድምፅ የሌለው የብረት መቦረሻ
ምዕራፍ ሁለት፦ ሁለተኛዎቹ ማደሪያዎች
በጸሎት በእርጋታ መጽናት
ትምህርት አሥራ አራት፦ ወደ ሁለተኛዎቹ ማደሪያዎች መግባት
ትምህርት አሥራ ሰባት፦ ሁሉንም የገሃነም ኃይሎች መዋጋት
ትምህርት አሥራ ስምንት፦ መንፈሳዊ የጉዞ አጋሮች
ትምህርት ሃያ አንድ፦ ሐሳብን ወደ ውስጥ የመሰብሰብ ጸሎት
ምዕራፍ ሦስት፦ ሦስተኛዎቹ መኖሪያዎች
በፍቅር በውብ ሁኔታ የተስተካከለ ሕይወት
ትምህርት ሃያ አራት፦ የሰው ድክመት የሚያመጣው በረከት
ትምህርት ሃያ አምስት፦ ብዙዎች ሊደርሱበት የሚችሉት
ትምህርት ሃያ ሰባት፦ በጸሎት ውስጥ ለሚከሰት መንፈሳዊ ድርቀት አንድ ምክንያት
ትምህርት ሃያ ስምንት፦ በጸሎት የሚገኙ መጽናናቶች
ትምህርት ሃያ ዘጠኝ፦ ከተፈጥሯዊ ማስተዋል ባሻገር
ምዕራፍ አራት አራተኛዎቹ መኖሪያዎች
አስደናቂ አዲስ ዓለም
ትምህርት ሠላሳ ሦስት፦ ከተፈጥሮ በላይ የሆነ ጸሎት ይጀምራል
ትምህርት ሠላሳ አራት፦ የአምልኮ ጣዕም—በስሜት የሚሰማ አምልኮ
ትምህርት ሠላሳ አምስት፦ አዲስና በእግዚአብሔር ጸጋ የሚሰጥ የልቡና መሰብሰብ
ትምህርት ሠላሳ ስምንት፦ ሐሳባዊ ምስሎችን መታገል
ትምህርት አርባ፦ ትሕትናን ለማግኘት አምስት መንገዶች
ትምህርት አርባ ሁለት፦ የዲያብሎስ “መጽናናቶች”
ምዕራፍ አምስት አምስተኛዎቹ መኖሪያዎች
በኅብረት ጸሎት አማካይነት ወደ ፋሲካ ምሥጢር መግባት
ትምህርት አርባ ሦስት፦ በቃላት ለመግለጽ የማይቻል
ትምህርት አርባ አምስት፦ ቢያንስ በመግቢያው ላይ
ትምህርት አርባ ሰባት፦ የመላእክትና የአጋንንት ሥራ
ትምህርት አርባ ስምንት፦ ወደ ወይን ጠጅ ማከማቻ መወሰድ
ትምህርት ሃምሳ ሁለት፦ የእግዚአብሔር የማኅተም ቀለበት
ትምህርት ሃምሳ አራት፦ «አቋራጩ መንገድ» አስፈላጊ አይደለም
ትምህርት ሃምሳ አምስት፦ በመንፈሳዊ ሕይወት ራስን ብቻ መመልከት
ትምህርት ሃምሳ ስድስት፦ ከሁሉ የበለጠ እርግጠኛ ምልክት
ትምህርት ሃምሳ ሰባት፦ ወደ ጋብቻ የሚያመራው መተዋወቅ ይጀምራል
ትምህርት ሃምሳ ስምንት፦ የዲያብሎስ የመጨረሻ ጥቃት
ምዕራፍ ስድስት፦ ስድስተኛዎቹ መኖሪያዎች
የእጮኝነት ጊዜ
ትምህርት ሃምሳ ዘጠኝ፦ መጀመሪያ «መጥፎው» ዜና
ትምህርት ስልሳ፦ ከውስጠኛው ጥልቀት የሚመጡ ረቂቅ ውጋቶች
ትምህርት ስልሳ አንድ፦ በሕሊና ምስል የሚሰማ ቃል
ትምህርት ስልሳ ሁለት፦ በሕሊና ምስል የሚታዩ ራእዮች
ትምህርት ስልሳ ሦስት፦ በአእምሮ የሚገነዘቡ ራእዮች
ትምህርት ስልሳ አራት፦ ከውጫዊ ስሜቶች መለየት፣ ከራስ ውጭ መሆን ወይም በመንፈስ መነጠቅ
ትምህርት ስልሳ ስድስት፦ ቅዱስ ሰብአዊነቱን አትተው
ትምህርት ስልሳ ሰባት፦ ስለ ኃጢአት ጥልቅ ግንዛቤ
ምዕራፍ ሰባት፦ ሰባተኛው መኖሪያ
መንፈሳዊ ጋብቻ
ትምህርት ሰባ አንድ፦ የእግዚአብሔር መገኘት ይጸናል
ትምህርት ሰባ ሁለት፦ ወደ ጅረት እንደሚወርድ ዝናብ
ትምህርት ሰባ አራት፦ ሥቃይን ለመቀበል ያለ ጽኑ ምኞት
ትምህርት ሰባ ስድስት፦ እግዚአብሔርን የማገልገል ምኞት
ሰባ ስምንተኛ ትምህርት፦ በእግዚአብሔር “መራቅ” የሚገኝ ጽናት

በኤሌክትሮኒክ መጽሐፍ & በለስላሳ ሽፋን የታተመ መጽሐፍ መልክ ይገኛል፦
አማዞን ኪንድል – በአማዞን የሚገኝ ለስላሳ ሽፋን ያለው መጽሐፍ – ጉግል ፕሌይ – አይቱንስ – ባርንስ & ኖብል
