
እንዲሁም በኤሌክትሮኒክ መጽሐፍ ወይም በለስላሳ ሽፋን በታተመ መጽሐፍ ይገኛል
አማዞን – ጉግል ፕሌይ – አይቲዩንስ – ባርንስ ኤንድ ኖብል
በጸሎትና በምሥጢራት ውስጥ የሚገኘው የጸጋ ሕይወት ማጠቃለያ። ብዙ ጊዜ ምሥጢራት ሕይወት አልባና ባዶ ሥርዓቶች እንደሆኑ ሊታዩ ይችላሉ። በእውነቱ ግን ካሉን ሀብቶች ሁሉ የላቁ ናቸው! በእነርሱ እግዚአብሔር በመካከላችን በእውነት ይገኛል! ይህ መጽሐፍ የካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን የእምነት ትምህርት መጽሐፍ #1066-1690 እና #2558-2865 ማጠቃለያ ነው።
መግቢያ
- ታላቁ የእምነት ምሥጢር
- የሥርዓተ አምልኮ መግቢያ 101
- ሥርዓተ አምልኮ አሰልቺ ነውን?
- ሥርዓተ አምልኮን ማን ያከናውናል?
- ሥርዓተ አምልኮ እንዴት ይከናወናል?
- መቼ እናከናውናለን?
- የት እናከናውናለን?
- ብዝኃነት ከአንድነት አንጻር
- ግላዊ ግንኙነት መፍጠር!
- አጠቃላይ እይታ
- ለመግባት ሦስት፦ የክርስቲያናዊ ሕይወት መግቢያ ምሥጢራት
- ለመፈወስ ሁለት፦ የፈውስ ምሥጢራት
- ለተልእኮው ሁለት፦ የጥሪ ምሥጢራት
3. ምሥጢረ ጥምቀት
4. ምሥጢረ ሜሮን
5. እጅግ የተቀደሰው ቁርባን
6. ምሥጢረ ንስሐ
- እንዴት እዘጋጃለሁ
- ይህን ክቡር ስጦታ መረዳት
- ከውስጣዊ ንስሐ ወደ ምሥጢሩ ጸጋ
- የግል የኅሊና ምርመራ – 7 ገዳይ ኃጢአቶች
- የግል ሕሊና ምርመራ – 10ቱ ትእዛዛት
- እንዴት ኃጢአትን መናዘዝ ይቻላል
- ይቅርታ ብቻ በቂ አይደለም…የጊዜያዊ ቅጣት ስርየት ጸጋ
8. ምሥጢረ ክህነት
9. ምሥጢረ ተክሊል
- እግዚአብሔር ለጋብቻ ያለው ዕቅድና ዓላማ
- የኃጢአት ውድቀት ውጤት
- የእግዚአብሔር መልስ
- በአዲሱ ኪዳን ያለው ክርስቲያናዊ ጋብቻ
- የጋብቻ ፈቃደ ስምምነት
- ምሥጢር ነው ወይስ አይደለም
- የቤተሰብ ቤተ ክርስቲያን
10. ስለ ጸሎት መግቢያ
- ትሕትና እንደ ጸሎት መሠረት
- ጸሎት በብሉይ ኪዳን
- ጸሎት በአዲስ ኪዳን
- መሠረታዊ የጸሎት ዓይነቶች
- መንፈስ ቅዱስ እንድንጸልይ ያስተምረናል
- ሦስት የጸሎት ዓይነቶች
- በጸሎት የሚያጋጥሙ ትግሎች
11. የጌታ ጸሎት
ይህን ገጽ ያጋሩ፦
