መከራ እንዲደርስብህ እፈቅዳለሁ፣
ለአንተ ያለኝን ፍቅር
ይበልጥ እንድትረዳ።
ሥቃይ እንዲደርስብህ እፈቅዳለሁ፣
ስለ እኔ ይበልጥ እንድታውቅ።
እንድታዝን እፈቅዳለሁ፣
እኔ እንዳጽናናህ።
ግራ እንድትጋባ እፈቅዳለሁ፣
እኔ ተስፋ እንድሰጥህ።
እንድትበሳጭ እፈቅዳለሁ፣
እኔ ትዕግሥትን እንዳስተምርህ።
ይህን ገጽ ያጋሩ፦
የግል የልብ ለውጥ ጉዞ!

መከራ እንዲደርስብህ እፈቅዳለሁ፣
ለአንተ ያለኝን ፍቅር
ይበልጥ እንድትረዳ።
ሥቃይ እንዲደርስብህ እፈቅዳለሁ፣
ስለ እኔ ይበልጥ እንድታውቅ።
እንድታዝን እፈቅዳለሁ፣
እኔ እንዳጽናናህ።
ግራ እንድትጋባ እፈቅዳለሁ፣
እኔ ተስፋ እንድሰጥህ።
እንድትበሳጭ እፈቅዳለሁ፣
እኔ ትዕግሥትን እንዳስተምርህ።