አማርኛ

የመንፈስ ጭንቀትን ለመቋቋም የሚረዳ እርዳታ

ክርስቶስ ኢየሱስ ሆይ፣

ሁሉም ጨለማ በሚሆንበት ጊዜ
ድካሜና አቅመ ቢስነቴም ሲሰማኝ፣
አብሮኝ መሆንህን፣
ፍቅርህንና ኃይልህን እንድሰማ አድርገኝ።
ፍጹም መታመን እንዲኖረኝ እርዳኝ
በሚጠብቀኝ ፍቅርህ
እና በሚያበረታኝ ኃይልህ፣
ምንም እንዳያስፈራኝ ወይም እንዳያሳስበኝ፤
ምክንያቱም ከአንተ ጋር በቅርብ ስኖር፣
እጅህን አያለሁ፣

ዓላማህንና ፈቃድህንም በሁሉ ውስጥ እመለከታለሁ።

አሜን።

 በሎዮላው ቅዱስ ኢግናጥዮስ