አማርኛ

ሥቃይ

ከሸክሞችህ ጋር ወደ እኔ ና።
በእግሬ ሥር አኑራቸው።
ለእኔ ስጣቸው፣ እንድለውጥህም ፍቀድልኝ።

ብዙ ትሠቃያለህ።
እንድረዳህ ፍቀድልኝ።

አእምሮህ በሁከት ሲደናገር፣
  ከዚህ እንዳላቅቅህ ፍቀድልኝ።
ከተስፋ መቁረጥህ አነሣሃለሁ።
ነፃ እንዳወጣህ ፍቀድልኝ።

በዚህ የተስፋ ቃሌ እመነኝ፤ ምክንያቱም ሰላም እንዲኖርህ ያለኝ ፍላጎት ከምትሠቃይበት ከማንኛውም ስቃይ ይበልጣል።

ቀጣዩ መንፈሳዊ ማሰላሰያ

ማውጫ