አማርኛ

የሥራ ቀናት

ሥራህ ለእኔ ነው።
በየቀኑ ስትሠራ ይህን አስታውስ።
ተገቢውን ጥረት አድርግ፣ ተገቢ አያያዝም ጠብቅ፤
  የምትሠራላቸው ሰዎችም እንዲህ እንዲያደርጉ እጠብቃለሁና።

ሥራህ ለቅርብ ሰዎችህና ለእኔ
  የምትሰጠውን ጊዜ ሊያቋርጥ አይገባም።
በሥራህ ለጋስ ሁን፤
  ነገር ግን ሥራዬን እንዲያደናቅፍ አትፍቀድለት።

ቀጣዩ መንፈሳዊ ማሰላሰያ

ማውጫ