አማርኛ

ውሳኔዎች

ውሳኔዎችህ ጉዞህን ወደ እኔ ይመራሉን?
ከአንተ በፊት ለነበሩት የሰጠኋቸውን ቃሎቼን ከግምት ያስገባሉን?

የተሰጡህን ምሳሌዎች ፈልግ፤
  ጉዞህንም በእነዚህ መመሪያዎች መሠረት አቅጣጫ አስይዝ።
በዚህ መንገድ ላይ እንቅፋት ለሚሆኑብህ ታጋሽ ሁን።
የተሳሳቱ መመሪያዎችን ከሚከተሉት ጋር ጽኑ አቋም ያዝ።

ምሪቴን ፈልግ፤
  ሲጠየቅ ይሰጣልና።
መንገድህን እንደምመራ ታመን።

ቀጣዩ መንፈሳዊ ማሰላሰያ

ማውጫ